አባይ መመኪያችን ነው :ኢትዮጵያ የግብጾች የ ዳቦ እናት (Ethiopian Abay River is the bread basket of Egypt and the Sudane!! They denied her but still she feeds them with no interruption for the coming centuries to come!!!

ኢትዮጵያውያን በተለይ ቀና አስተሳሰብ ያላችሁ አዲሱን ትውልድ እናስተምራለን እንለውጠዋለን ለምትሉ ሁሉ ወዲህ ገባ ገባ በሉ

የ ማስቶዶን (Mastodon) ዲ ሴንተራላይዝድ የሆነ የ
ሶሺያል መገናኛ ሶፍት ዌር ነው :ዳታውቹ በሙሉ በሺዎች ለሚቆጠሩ እራሳቸውን ለቻሉ ሰርቨሮች (instances) ተከፋፍለው ነጻ ለሆኑና እራሳቸውን ማስተዳደር ለሚችሉ ሁሉ ይከፋፈላል :ከትዊተርና ከሌሎች የሚለየው ይህ አንዱ ምክኒያት ነው!!

Dinku boosted

Australia was one of 3 countries in the world where a majority of the population approved of Bush Jr. as . Now Australia has a problem with ppl refusing to wear masks -- just like Trump supporters in the US.

Egypt and Ethiopia must work together to bring
about sustainable prosperity in east Africa and work together on the usage of water resources for the benefit of the people of both countries and the riparian states of Africa!!!

We will continue to fight for freedom of the working mass of the world .liberal politics is the only system of governance in today’s uncertain world!!!

የ ሽዋ አንድነት ሃይል ኢትዮጵያውያንንን እንደ ሙጫ ያያይዛል !!የሽዋ ፈደሬሽን እውን መሆን ሳይታለም የተፈታ ነው !!ቱለማ ኢሮሞ ,ጉራጌ ,የሸዋ
አማራ ,ሀድያ ከንባታ በስላማዊ መንገድ የለውጡን መንግስት የጋራ ግዛታችንን ለማስተዳደር ይፈቅድልን ዘንድ የምንጠይቅበት ጊዜ አሁን ነው !!

አባይ የኔ ነው!!አባይ የ ኢትዮጵያ አንድነት መስረትና
ቁልፍ !!!በእውነተኛ ልጆቹዋ ይገነባል!!

አባይ የኔ ነው !!ዘመቻ ተቀላቀሉ !አባይ የኢትዮጵያውያን የአንድነት ሙሶሶ ነው!!

እንደምን አላችሁ የቲዊተር ጉዋደኞችና የ ፌስ ቡክ
ጉዋደኞች በዚህ ስርቨር መጠቀም የሚችሉ ጉዋዶች በጣም የተመረጡ ስዎችና ህዝብን ማስተማር የሚችሉ ብቃት ያላቸውና ቀና አስተሳሰብ ለእዲሱ ትውልድ ማስተላለፍ የሚችሉ ይሆናሉ :ፕሮፋይሌ (@Dinku90.)ነው::

Dinku boosted
Activism

To support this server and the OMN project https://opencollective.com/open-media-network